የአርበኞች ቀን (ትምህርት የለም)
የአርበኞች ቀን (ትምህርት የለም)
የአርበኞች ቀን (ትምህርት የለም)
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የኮንፈረንስ ቀናት (የአንደኛ ደረጃ እና የK-8 ተማሪዎች ትምህርት የለም፤ እንደየ ትምህርት ቤቱ ይለያያል)
የምስጋና እና የአሜሪካ ነባር ተወላጆች የቅርስ ቀን (ትምህርት የለም)
የምስጋና እና የአሜሪካ ነባር ተወላጆች የቅርስ ቀን (ትምህርት የለም)
በ1-ሰዓት ቀደም ብሎ መለቀቅ
የክረምት እረፍት (ትምህርት የለም)
የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር ቀን (ትምህርት የለም)
ግንቦት 30 (May 30) የመታሰቢያ ቀን (ትምህርት የለም)
ሰኔ 17 (June 17) የትምህርት መጨረሻ ቀን (በ1ሰዓት ቀደም ብሎ መለቀቅ)
የከ1ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመጀመሪያ የትምህርት ቀን።
የኪንደርጋርተን እና የሁሉም የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የትምህርት መጀመርያ ቀን